Zara Media Network -ZMN
Zara Media Network -ZMN
  • 361
  • 12 486 358
#zaramedia -ሰበር ዜና-ክፍለጦሯ ተቀላቀለች/ጀነራል ተፈራ የፈጠረው ድባብ -07-02-2024
Join this channel to get access to perks:
ua-cam.com/channels/nakLRHSjxKKevYwXLscAMA.htmljoin
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/support-zara-media-network
gofund.me/6229ecd0
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea
Переглядів: 34 017

Відео

#zaramedia -ታጋይ የነበረና የህወሓት አባል አናስገባም'/የጸለምቲ ሽማግሌዎች የማን ተላላኪዎች?/ሀዋሳ የታሰሩ ተጋሩ የመከላከያ መኮንኖች
Переглядів 14 тис.7 годин тому
Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/nakLRHSjxKKevYwXLscAMA.htmljoin Zelle/cash app-571-622-8891 donorbox.org/support-zara-media-network gofund.me/6229ecd0 #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea
#zaramedianetwork -ዋዕላ ትግራይ 2024 - ሚኒሶታ/ተሞክሮ ተዋሳኢት ፊልም ሆሊውድ ንመናእሰይ -06-30-2024
Переглядів 26 тис.12 годин тому
Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/nakLRHSjxKKevYwXLscAMA.htmljoin Zelle/cash app-571-622-8891 donorbox.org/support-zara-media-network gofund.me/6229ecd0 #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea
#zaramedia -'በዚህ ሁኔታ አገሪቱ አትቀጥልም'የአሜሪካ አቋም ስለመንግስት ለውጥ/ፋኖ እና OLAን ማሸነፍ አልቻለም-06-29-2024
Переглядів 32 тис.14 годин тому
Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/nakLRHSjxKKevYwXLscAMA.htmljoin Zelle/cash app-571-622-8891 donorbox.org/support-zara-media-network gofund.me/6229ecd0 #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea
#zaramedia -ተዘክሮ 21 ሰነ/ኮሎኔል ሓሰን መሓመድ ዝተሓበአላ ገዛ/ስልኪ ኣብይ ኣህመድ -06-29-2024
Переглядів 11 тис.14 годин тому
Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/nakLRHSjxKKevYwXLscAMA.htmljoin Zelle/cash app-571-622-8891 donorbox.org/support-zara-media-network gofund.me/6229ecd0 #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea
#zaramedia -በትግራይ ጄኖሳይድ የሚፈለጉ ከፍተኛ መኮንኖች/መከላከያ በትግራይ የፈጸመው በአማራ ያላደረገው?/በባለስልጣኑ የተዘረፈው ንብረት
Переглядів 16 тис.19 годин тому
#zaramedia -በትግራይ ጄኖሳይድ የሚፈለጉ ከፍተኛ መኮንኖች/መከላከያ በትግራይ የፈጸመው በአማራ ያላደረገው?/በባለስልጣኑ የተዘረፈው ንብረት
#zaramedia -ትግራይን አንቆ የያዘው ኦህዴድ/የኦህዴድ አያቶላሕ ምክር/የትግራይ አሰላለፍና መፍትሄው -06-25-2024
Переглядів 23 тис.День тому
#zaramedia -ትግራይን አንቆ የያዘው ኦህዴድ/የኦህዴድ አያቶላሕ ምክር/የትግራይ አሰላለፍና መፍትሄው -06-25-2024
#zaramedia -ትግራይ - መሊሳ ደቂሳ/ሓፃር ግጥሚ- ብተካ ሓለፎም -06-24-2024
Переглядів 2,9 тис.День тому
#zaramedia -ትግራይ - መሊሳ ደቂሳ/ሓፃር ግጥሚ- ብተካ ሓለፎም -06-24-2024
#zaramedia -ኣከባብራ መዓልቲ ሰማእታት ትግራይ/ዋሺንግተን ዲሲ -06-24-2024
Переглядів 3,6 тис.День тому
#zaramedia -ኣከባብራ መዓልቲ ሰማእታት ትግራይ/ዋሺንግተን ዲሲ -06-24-2024
#zaramedia -የመከላከያ ሰራዊቱ ዕጣ/'ስለ ሽግግር መንግስት ስናወራ ጠ/ሚ/ዘሩን አያካትትም'/ምርጫ 2018 ተቃዋሚዎች ይሳተፉ?-አቶ ልደቱ አያሌው
Переглядів 13 тис.День тому
#zaramedia -የመከላከያ ሰራዊቱ ዕጣ/'ስለ ሽግግር መንግስት ስናወራ ጠ/ሚ/ዘሩን አያካትትም'/ምርጫ 2018 ተቃዋሚዎች ይሳተፉ?-አቶ ልደቱ አያሌው
#zaramedia -ወቅታዊ ጉዳዮች -06-21-2024
Переглядів 27 тис.День тому
#zaramedia -ወቅታዊ ጉዳዮች -06-21-2024
#zaramedia -በዓልሞያ ካሜራ ይድነቀው ኣብርሃ/ቅያ ዘመቻ ኣሉላ ኣባነጋ -06-21-2024
Переглядів 15 тис.14 днів тому
#zaramedia -በዓልሞያ ካሜራ ይድነቀው ኣብርሃ/ቅያ ዘመቻ ኣሉላ ኣባነጋ -06-21-2024
#zaramedia -ይኣኽሎ ዓይንኻ ኣይተንቁር - ድምፃዊት ትምኒት ወልዳይ (Timnit Wolday) Tigrigna -#tigray
Переглядів 21 тис.14 днів тому
#zaramedia -ይኣኽሎ ዓይንኻ ኣይተንቁር - ድምፃዊት ትምኒት ወልዳይ (Timnit Wolday) Tigrigna -#tigray
#zaramedia -ወቅታዊ ጉዳዮች -06-20-2024
Переглядів 17 тис.14 днів тому
#zaramedia -ወቅታዊ ጉዳዮች -06-20-2024
#zaramedia -ኤርትራ ኢትዮጵያን ለማሸነፍ የተጠቀመባቸው ሰዎች -06-20-2024
Переглядів 12 тис.14 днів тому
#zaramedia -ኤርትራ ኢትዮጵያን ለማሸነፍ የተጠቀመባቸው ሰዎች -06-20-2024
#zaramedia -በኤርትራ እጅ የወደቀው የኢትዮጵያ ዕድል -06-19-2024
Переглядів 26 тис.14 днів тому
#zaramedia -በኤርትራ እጅ የወደቀው የኢትዮጵያ ዕድል -06-19-2024
#zaramedia -ተጠርጠርቲ ብኸመይ ተታሒዞም? ኮማንደር ፀጋይ ኣስፋሃ -06-19-2024
Переглядів 107 тис.14 днів тому
#zaramedia -ተጠርጠርቲ ብኸመይ ተታሒዞም? ኮማንደር ፀጋይ ኣስፋሃ -06-19-2024
#zaramedia -ርክብ ህወሓትን ህግደፍን (ርኢቶ ዶር ሙዑዝ)
Переглядів 24 тис.14 днів тому
#zaramedia -ርክብ ህወሓትን ህግደፍን (ርኢቶ ዶር ሙዑዝ)
#zaramedia -የተደበቀው ፀረሙስና ዶክመንት/ናይጄሪያ ቲቪ ስለትግራይ ጄኖሳይድ/በቃሉ ከእስር ተፈታ
Переглядів 24 тис.14 днів тому
#zaramedia -የተደበቀው ፀረሙስና ዶክመንት/ናይጄሪያ ቲቪ ስለትግራይ ጄኖሳይድ/በቃሉ ከእስር ተፈታ
#zaramedia -መንግስት በአዋጅ መውረስ የፈለገው የትኞቹን ህንፃዎች ነው? 06-17-2024
Переглядів 49 тис.14 днів тому
#zaramedia -መንግስት በአዋጅ መውረስ የፈለገው የትኞቹን ህንፃዎች ነው? 06-17-2024
#zaramedia -'የመዳን እድሏ ስንት ነው?' 06-16-2024
Переглядів 14 тис.14 днів тому
#zaramedia -'የመዳን እድሏ ስንት ነው?' 06-16-2024
#zaramedia -''በጎጃም ቀራኒዮ ከተማ ኢትዮጵያ ሰራዊት ጭፍጨፋ ፈፅሟል'' የጎጃም ፋኖ መግለጫ -06-15-2024
Переглядів 14 тис.14 днів тому
#zaramedia -''በጎጃም ቀራኒዮ ከተማ ኢትዮጵያ ሰራዊት ጭፍጨፋ ፈፅሟል'' የጎጃም ፋ መግለጫ -06-15-2024
#zaramedia -''ያቆሰለህን ቀበሮ አታላምድ፤ቅበረው''/የዶክተሮቹ ጥምረት ኢትዮጵያን የት ያደርሳል? 06-15-2024
Переглядів 14 тис.14 днів тому
#zaramedia -''ያቆሰለህን ቀበሮ አታላምድ፤ቅበረው''/የዶክተሮቹ ጥምረት ኢትዮጵያን የት ያደርሳል? 06-15-2024
#zaramedia -ሽማግሌው ዲያቆን የት ጥገኝነት ሊጠይቅ ይችላል? 06-14-2024
Переглядів 47 тис.21 день тому
#zaramedia -ሽማግሌው ዲያቆን የት ጥገኝነት ሊጠይቅ ይችላል? 06-14-2024
#zaramedia -አገር አፍራሽ ህግ አዋቂዎቹ -06-13-2024
Переглядів 17 тис.21 день тому
#zaramedia -አገር አፍራሽ ህግ አዋቂዎቹ -06-13-2024
#zaramedia -መጪዉ ከባድ ግዜ -06-11-2024
Переглядів 31 тис.21 день тому
#zaramedia -መጪዉ ከባድ ግዜ -06-11-2024
#zaramedia -'ኢሳያስ ንኣብይ ገፅ እንተሂቡዎ ንብርጌድ ንሓመዱ ሰንበል ከብፀሖም ይኽእል'ዩ፤ ዝእመን ኣይኮነን' ዶር ሙዑዝ ግደይ -06--5-2024
Переглядів 15 тис.Місяць тому
#zaramedia -'ኢሳያስ ንኣብይ ገፅ እንተሂቡዎ ንብርጌድ ንሓመዱ ሰንበል ከብፀሖም ይኽእል'ዩ፤ ዝእመን ኣይኮነን' ዶር ሙዑዝ ግደይ -06 5-2024
#zaramedia -የትግራይ ጦርነት፣ ድህረ ጦርነት ኢትዮጵያና ኤርትራ -ዳንኤል ብርሃነ/06-04-2024
Переглядів 23 тис.Місяць тому
#zaramedia -የትግራይ ጦርነት፣ ድህረ ጦርነት ኢትዮጵያና ኤርትራ -ዳንኤል ብርሃነ/06-04-2024
#zaramedia -ዝተቐርቀረት ትግራይ በበይ ኣንፈት ትዉፃእ? ዳህሳስ ትግራይ -ዶር ሙዑዝ ግደይ - 06-04-2024
Переглядів 27 тис.Місяць тому
#zaramedia -ዝተቐርቀረት ትግራይ በበይ ኣንፈት ትዉፃእ? ዳህሳስ ትግራይ -ዶር ሙዑዝ ግደይ - 06-04-2024
#zaramedia -ቀጣዩ የአለም የሰላም ሎሬት አሸናፊ የኢትዮጵያን ሰላም የመለሰ ቢሆንስ? 06-03-2024
Переглядів 13 тис.Місяць тому
#zaramedia -ቀጣዩ የአለም የሰላም ሎሬት አሸናፊ የኢትዮጵያን ሰላም የመለሰ ቢሆንስ? 06-03-2024

КОМЕНТАРІ

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 9 хвилин тому

    ስታሊን ይህ የብልጽግና አመል እርቁን ላለ መተግበር ከጊዜ ወደጊዜ እያደገ ነው። ምናልባት የአማራውን ጭንቀቱን ለማስታገሥ ምእራቡን መልሶ ዳግም ትግራይ ላይ እንዳይ ዘምት እፈራለሁ።

  • @esetetsegaye2274
    @esetetsegaye2274 17 хвилин тому

    እናንተ እያፈናቀላችሁ ነው እንዴ ተፈናቃይ የምትመልሱት ይህ ማለት ትግሬም አማራም በታቀደለት ወጥመድ ገብቶ ይደቃል እንጂ ምንም አታመጡም ግን እናንተ በዘመንናችሁ አትማሩም ጥላቻችሁ መቼም ኤለቃችሁም አንተም እኮ የለየልህ ዘረኛ ነህ

  • @user-vb4sc1el7o
    @user-vb4sc1el7o Годину тому

    ስታሪ ሁሌምእከታተልሕ አለሁ ሁሌም ከ እወነትጉን ቆምእወነት ከአንተጉን ይቆማል ሁሌአደንቅሕ አለሁ

  • @user-vb4sc1el7o
    @user-vb4sc1el7o Годину тому

    ስታሪ ሁሌምእከታተልሕ አለሁ ሁሌም ከ እወነትጉን ቆምእወነት ከአንተጉን ይቆማል ሁሌአደንቅሕ አለሁ

  • @ABRHAMGAMER
    @ABRHAMGAMER 2 години тому

    52077456648

  • @TesfuBerhe-kv6fr
    @TesfuBerhe-kv6fr 3 години тому

    በጣም የሚገርም ክሕደትና ማጭበርበር ኣሁንም መቀጠሉ ብዙ ባይገርምም በራሣቸው ኣንደበት በወታደራዊ መስክ ስራችን እየሠራን ነው በሲቪሉ ደግሞ ጠንክራቹህ በህወሓት እየተፈናቀልን ነው ብላቹህ ኣመፅ ቀስቅሱ እያለ ጀነራል ሙሉ ኣመፅ እንዲቀሰቀስ እያነሣሣ ባለበት ግዜና በሌላ በኩል ደሞ ስማቸው መጠቀስ ያልተፈለጉ ጦርነት የሚፈልጉ ኣሉ በሚል ብልጣብልጥ ኣነጋገር እያወራህ በራስህ ኣንደበት በገለፅክበት ወቅት የፕሪቶርያ ውል 100% እየተተገበረ ነው የማለት ሞራልና ችግሩ በሌላ እየተፈጠረ እንዳለ ኣስመስለህ ኣሁንም በዚህ በተንኮልና በክህደት ላዛ በብዙ መልኩ በዚች ሀገር የተገፋና እየተገፋ ያለው ህዝብ ማሣበብ ለምን ኣስፈለገ ? ቢባል መልሱ ግልፅ ነው

  • @hanagirma5722
    @hanagirma5722 4 години тому

    በትክክል ደኩተር ኢታና

  • @yagu2173
    @yagu2173 4 години тому

    Dr. Abiy is a greatest leader of all time👍, he is smart well prepared leader in all fields, that's why he won the Nobel prize, he's capable of leading any civilized country, Ethiopia is so lucky to have him ❤🙏

  • @yednekachewgeremew1886
    @yednekachewgeremew1886 5 годин тому

    Nice joke on American Democrat who starting googling biden replacement 🤣🤣

  • @letebrhanghebremariam6213
    @letebrhanghebremariam6213 5 годин тому

    🙏👍👌❤

  • @AbebaLemlem
    @AbebaLemlem 5 годин тому

    #Tigrai, Ethiopia. Thank you, Furtna For speaking because every Tigrai woman feels the same about

  • @AlemSiyum
    @AlemSiyum 5 годин тому

    ICC annoce application for electric stove immediately jail inmate roster eurdon selling LCC annoce application for electric stove immediately jail

  • @AlemSiyum
    @AlemSiyum 6 годин тому

    Killing me and my daughter tramp trafficking responseble arrested him immediately jail inmate roster eurdon selling LCC annoce application for electric stove immediately jail inmate roster

  • @abebugola7767
    @abebugola7767 6 годин тому

    ኦሮሞ አይደለሁም ሁሌ ግን የኦሮሞ ምሁራንን ማድነቅ ብቻ ሣይሆን ከእነሱ በመማሬ አመሰግናቸዋለሁ

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 6 годин тому

    አቶ ኢታና ሐብቴ የኢትዮጵያ መንግሥት የማስተማርስ ትምህርት እንዲማሩ ወደ ስፓኝ አገር ተልከው ያንን አጠናቀቁ በኋላ እዚያው ቀርተው የ ፒኤዲ የምርምር ትምህርት ቀጥለው ይህንንም በትጋት ሠርተው ከተመረቁ በኋላ እዚያው ዩኒቨርሲቲ ሥራ በመያዝ ወደ ኢትዮጵያ ሳይመለሱ ቀርተዋል። ይህ አልበቃ ብሎ ባደጉበት የፖለቲካ ተችነት የኢትዮጵያን መንግሥት በየሚዲያው ተጋባዥ እንግዳ በመሆን ያብጠለጥላሉ። ሲጀመር ለከፍተኛ ትምህርት እና ምርምር ተልኮ በሔዱበት አገር ጭልጥ ብሎ መቅረት ከሃዲነት ነው። ስለዚህ ከፋም ለማ በአገር ቤት ያለው መንግሥት እና ፖለቲከኞች በተቻላቸው ሁሉ ቀንና ሌሊት እየሠሩ ወይም እየተፍጨረጨሩ ስለኾነ በባዕድ አገር እየኖሩ የኢትዮጵያን መንግሥት ወይም ፓርቲዎችን ማብጠልጠል ክፉ ዐመል ነው ዶክተር ኢታና።

  • @tamenuabera6940
    @tamenuabera6940 6 годин тому

    This man is an evil who cannot be treated wherever the higher hospitals he might go. He literally lies as FANOs throw a bomb in a wedding house without any objective evidence. How can an academic person get lied to such an extent?

  • @amanuelberhane2068
    @amanuelberhane2068 7 годин тому

    እስታሊን ናይ ተጋሩ ቀዳማይ ሕቶ መን አብ ፕሪቶርያ እንታይ በለ ዘይኮነስ በቲ ስምምዕ መሠረት ህዝቢ ናብ መረበቱ ዝምለስ መአስ እዩ

  • @amanuelberhane2068
    @amanuelberhane2068 7 годин тому

    እስታሊን ናይ ተጋሩ ቀዳማይ ሕቶ መን አብ ፕሪቶርያ እንታይ በለ ዘይኮነስ በቲ ስምምዕ መሠረት ህዝቢ ናብ መረበቱ ዝምለስ መአስ እዩ

  • @user-ng4uj8og8p
    @user-ng4uj8og8p 8 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-by7in5ku2g
    @user-by7in5ku2g 8 годин тому

    እታሊን ለትግራይ ህዝብ የጨለማ ግዜ ብርሃን ነው ሁሌ ታሪክ ይዘክረሃል

  • @berhanlema7831
    @berhanlema7831 8 годин тому

    ስታሊን ይህን ሰይጣናዊ ክልል ብለው በዘር የከፋፈለውን ህገ አራዊት አስወግደን ቁጭ ብለን ተነጋግረን ጠመንጃ የሌለበት በሰላም እኑርበት ትውልድ በሰላም ይኑር እረ በቃ

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 8 годин тому

    እናመሰግናለን ወንድም ስታሊን and zara media

  • @BrhanuDesta-se3vl
    @BrhanuDesta-se3vl 9 годин тому

    ይመቺካ

  • @jesanmekonnen6532
    @jesanmekonnen6532 9 годин тому

    Baga nagaan dhuftan warra dhugaaf dhabbaatanii

  • @tsegagirmay9183
    @tsegagirmay9183 9 годин тому

    ስታሊን እማከብረው የኢኮኖሚክስ መምህሬ እዚህ ፓርላማ ውስጥ አየሁት በጣም አዘንኩ!!! ማንን ማመን ይቻላል??? በኢህኣዴግ የነበረውን ኢኮኖሚ ሲተነትን እጃችንን በኣፋችን ያስጭነን ነበር!!!

  • @tsegagirmay9183
    @tsegagirmay9183 9 годин тому

    ጠንጋራው መን እያደረገ ነው?

  • @gerehaile2737
    @gerehaile2737 9 годин тому

    እርግጠኛ ነኝ ተንኮል ነው ሌላውን ሳታምን እንዴት ይህንን ልታምነው ቻልክ? ሌላው ደግሞ በግዝያዊ ኣስተዳደር ምስረታ PP መካተት እንዳለበት ነው የሚያትተው። ታድያ ማን ሊሆን ይችላል ይህ ጥያቄ ሊያነሳ የሚችል

  • @WGhehshsGsgsgshh
    @WGhehshsGsgsgshh 9 годин тому

    ምዕራብ ትግራይ ፀፅታ ትግራይ ምስተመዛበልቲ እንተዘይ ኣትዩ መንእዩ ዋስትነኦም ሓላፍነት ዝወስደሎም ኣካል መንእዩ በላይ ስዩም ድዩ ዋሕስ ክኾኖ

  • @gerehaile2737
    @gerehaile2737 9 годин тому

    ኣትሸወዱ ለመከፋፈል የተፈለገ ነው

  • @janetkidane4050
    @janetkidane4050 9 годин тому

    ❤❤❤ tebrk

  • @user-nu3pb5by8g
    @user-nu3pb5by8g 10 годин тому

    ወሬ

  • @user-fx6ys6yd6m
    @user-fx6ys6yd6m 11 годин тому

    Welcome 🙏

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 11 годин тому

    Alem yee Abiy wishet selchitotal yemiyasazenew besuu yetenessa Ethiopiawian nen senelachew enante wishetamoch yelunal bezih fishka seweye yetenesa

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 11 годин тому

    Dr/Etana ke tegaru yebelete new ye tigray hezb cheger yegebah tegaru neku

  • @HoneyHoney-ud4ct
    @HoneyHoney-ud4ct 11 годин тому

    ❤❤🎉🎉

  • @NgusKahsay
    @NgusKahsay 11 годин тому

    እስታሊን ጅግና ብልህ

  • @TsegayeGebremedhin-m1h
    @TsegayeGebremedhin-m1h 11 годин тому

    ስታልን ስራህን ይመቸኛ ቀጥልበት

  • @user-tu4hq4yt8u
    @user-tu4hq4yt8u 12 годин тому

    etana habte d/r is best commentater👍👍👍 estalin/ 🌎🌎🌎♥❤🧡🧡❤❤

  • @Bereda100
    @Bereda100 12 годин тому

    ለኢታና የምሆን ቃላት አጣሁለት። ክብር የማይወድለት በምቀኝነት እና ቅናት የታወረ አዋቂ ነኝ ባይ ዶንቆሮ። 🤮🤮

    • @KK-iv9gt
      @KK-iv9gt 11 годин тому

      ሞኝ አንተ ደንቆሮ ኡነት መናገር ባንተ ቤት ድንቁርናና ቅናት ነው ሞኝ

    • @azmaraaazmara545
      @azmaraaazmara545 10 годин тому

      የመሽረፈት ኣምላኪ እንዳንተ ዓይነቱ ደንቆሮ የሙሁሮቹ ንግግር ኣይገባችሁም

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938
    @yemanegebrehiwotwoldemaria5938 12 годин тому

    Tamagne Beyene = Wedefit wede huala; Ret.Gen. Chemedaa= Kemetekoseh befit Xelot adrg:: bemilut gurra ytawesalu::

  • @user-tu4hq4yt8u
    @user-tu4hq4yt8u 12 годин тому

    ❤❤💛💛❤❤

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 12 годин тому

    Ewenet

  • @ahmedmahmud6548
    @ahmedmahmud6548 12 годин тому

    Stalin, come to your senses and support Pm Abiy Ahmed. Do not be blinded by your hitherto higher position/reputation during the now defunct Woyane regime.

  • @JeJee-z8h
    @JeJee-z8h 12 годин тому

    የኦሮሞ ካድሬ አሁን ለራሥህ ብለህጆ መቸም ለትግራይ አሥበህ አይደለም😜😜

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs 13 годин тому

    የቕንየልና እስታሊን።...

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 13 годин тому

    መራሕትናን መላእ ህዝብና ንህልውናና ክንብል ናብሓደ ንዕሰል ምኽንያቱ እዚአረመኔ ሰብዙይ ብዝሓለፈ ዝገበሮካ ጆነሳይድኳ አየናሰሖን ስለዝ ንህልውናና ንቃለሰ

  • @joamhara174
    @joamhara174 13 годин тому

    tebarek awo tigray Ethiopian nachew

  • @hamzamahamud557
    @hamzamahamud557 13 годин тому

    Your stupidity is insulting Djibouti people while saying Eritreans are tatarinachew ! Astaweleh tenager ! The coastal areas in Eritrea do not belong to Tigrigna beher !

  • @user-ns6yv9fi2i
    @user-ns6yv9fi2i 13 годин тому

    ስታሊን በረታ አማራ እና ትግራይን አደራ

  • @abebewlda8554
    @abebewlda8554 13 годин тому

    የሚገርም ነው ዶ/ር በሚገርም ደረጃ ነው ተንትኖ ያሰቀመጠው እንደ ዶ/ር ኢታና አይነተው ሙሁሮች ያብዛልን